Posts

Showing posts from March, 2021

ኡስታዝ አቡ ሃይደር በባዩሽ መስጂድ ስለ ረመዷን

Image

ለእሥልምና ትልቅ ጥላቻ ነበረኝ ያለው ሰለምቴው አባስ በባጢል ላይ ያሳለፋቸው ጊዜኣቶች እየተቆጨባቸው ወደ ኢሥላም በመምጣቱ በሐሴት ተሞልቶ የእሥልምናን ጣፋጭ መዓዛ እየናገረ ዛሬ በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ላይ ከወንድም ሙሐመድ ጋር ቆይታውን በማድረግ ድንቅ ታሪኩን አካፍሎናል ። 👇 https://m.youtube.com/watch?v=2QFdvrYfr3k&feature=youtu.be የሰለምቴዎች የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም በአዲስ ታሪክ ከአዲስ እንግዳ ጋር ይቀጥላል......... AS-HABULE YAMLNE TUBE https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q

Image

የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም የቃል ኪዳን ታሪክ

Image

AS_HABULE YEMINE TUBE

Image
 እንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም #ቁጥር 24 የሰለምቴዋ #ቃል-ኪዳን ሙሉ ታሪክ ተለቀቀ ።   https://m.youtube.com/watch?v=tDP2GIbcags&feature=youtu.be በ AS-HABULE YAMINE ጀመዓ ሥር  ለእናንተ የምናቀርበት የሰለምቴዎች ታሪክ እንደቀጠለ መሆኑን እናሳውቃለን ። telegram  https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg You tube https://youtu.be/zNrMrq6iP-A